አገር በቀል የፈጠራ መፍትሔዎችን እናስተዋውቅ
መልካም አጋጣሚ ለጀማሪ ኢትዮጵያውያን !
ማስታወቂያ
ቴክኖሎጂን መጠቀም - ክፍለ ጊዜ 1
የንግድ ስራ ማስፋፊያ ክፍለ ጊዜ 1
LATEST POSTS FROM OUR CLIENT
የ2012 ምርጥ ወጣት ንግድ ስራ ፈጣሪ ሽልማት
የአንተርፕርነርሺፕ ልማት ማዕከል (ኢ.ዲ.ሲ) - ኢትዮጵያ በ2012 በሶስት ዘርፎች ማለትም በምርጥ ወጣት ንግድ ስራ ፈጣሪ ዘርፍ፣ በምርጥ አንጋፋ ንግድ ስራ ፈጣሪ ዘርፍ እንዲሁም የአመቱ ምርጥ ማህበረሰባዊ ንግድ ስራ ፈጣሪ ዘርፍ የንግድ ስራ ፈጠራ የሽልማት መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ በአመቱ "ምርጥ ወጣት ንግድ ስራ ፈጣሪ" ዘርፍ
በ አገልግሎታችን

የቡድን የንግድ ስራ ማጎልበት አገልግሎትOne- to- One BDS ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የንግድ ስራ ማጎልበት አገልግሎት
- ኢ.ዲ.ሲ የንግድ ስራ ፈጠራ ሰዎችን አቅም (ክህሎት እና ብቃት) ለመጨመር እንዲቻል የተለያዩ ጥቅል የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና መርሃግብሮችን ይሰጣል፡፡ ኢ.ዲ.ሲ ለንግድ ስራ ፈጠራ ሰዎች ያቀረባቸው ጥቅል የስልጠና አይነቶች የሚከተሉትን ያካትታል:-
- የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና ወርክሾፕ (ETW)
· በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና - የሴቶች የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና
· የወጣቶች የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና
· የገጠር ንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና
የኢ.ዲ.ሲ የስልጠና መርሃግብሮች በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እንዲሁም በትግርኛ ቋንቋ ይሰጣሉ፡፡
ፈጠራ ለዕድገት ያልተሟሉ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ቴክኖሎጂያዊ ወይንም ማህበራዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት የሚያግዙ አዳዲስ ሃሳቦችን መቅረጽ፣ ማጎልበት እና የማሳደግ ሂደት ነው፡፡ የእድገት እንቅፋቶች ፈጠራዊ መፍትሔዎችን፣ የተለያዩ አንቀሳቃሾችን ማስተሳሰርና የተቀናጀ የዕውቀትና የዕድገት ምንጮችን ማግኛ መንገዶችን መፈለግ ይሻሉ፡፡ ፈጠራ ወጣቶችና ሴቶችን ፣ የግል ክፍለ ኢኮኖሚውን፣ መንግስታዊ አካላትን እና ማህበረሰቡን ለዕድገት እንቅፋቶች መፍትሔ ለማምጣት እንዲችሉ ለማስቻል የሚችል ጠንካራ አሰራር ዘዴ መሆን ይችላል ፡፡
WHAT THEY SAYTESTIMONIALSOUR GREAT CLIENTS
“Trainings and business development services offered by the Entrepreneurship Development Centre (EDC) encourage female to go out of their home and start small businesses which they can expand in the future via exclusive coaching and mentorship in the areas like financial
management, and advertising and so on. ”
Frehiwot Abebe From Oromia
“My lifestyle and business attitude started to change from the first day of the training. Honestly speaking the training helped me to look back on my hidden potentials and opportunities those previously gone without doing anything...”
Bisrat Woldegebriel From SNNPR
announcements,regarding its service I am proud to explain how open mind and supportive staff are at EDC and an open
platform for service like an innovation room for free service to clients who visit EDC...”
Mulunesh Jebessa From Addis Ababa
Aregawi G/Georgis From Tigray
my town and across the region....”
Shewaye Tekie From Amhara
ማመልከቻ ለማስገባት ከዚህ ስር ይጫኑETW ስልጠናለንግድ ስራ ፈጠራ ወርክሾፕOne to One BDS
ያግኙን
አዲስ አበባ (ዋና ጽ/ቤት) ነጋ ህንጻ (ዘመን ባንክ ፊት ለፊት) 3ኛ ፎቅ ካዛንቺስ አዲስ አበባ.
ከሰኞ እስከ አርብ
08:30 - 17:30
ቅዳሜና እሁድ
ዝግ ነው
ማስታወቂያ
የኢ.ዲ.ሲን የ2013 የንግድ ስራ ማበልጸጊያ መርሃግብር ለማመልከት ቀዳሚ ይሁኑ፡፡
ለማመልከት እዚህ ጋር ይጫኑ