አነስተኛ የንግድ ስራዎችን ከፍተኛ

ለውጥ እንዲያመጡ ማገዝ

አገር በቀል የፈጠራ መፍትሔዎችን እናስተዋውቅ

ጌታቸው ገ/ህይወት ራሱን ያበቃ የፈጠራ ሰው እና የጌታቸውና ይብራለም
የባለቤትነት ፍቃድ ያለው ፈጠራዊ ምህንድስና” ባለቤት” 
የበለጠ ያንብቡ

መልካም አጋጣሚ ለጀማሪ ኢትዮጵያውያን !

  የ2020/21 የሲድ ስታር ዓለም
አቀፍ ውድድር መጥቶላችዋል!   ይህ ብቻ አይደለም ,
በዚህ ዓመት .
የበለጠ ያንብቡ

ማስታወቂያ

የኢ.ዲ.ሲን የንግድ ስራ ማበልጸጊያ መርሃግብር ለማመልከት ቀዳሚ ይሁኑ፡፡ ለማመልከት እዚህ ጋር ይጫኑ 

ለበለጠ መረጃ : አማርኛ, አፋን ኦሮሞ, ትግርኛ

ቴክኖሎጂን መጠቀም - ክፍለ ጊዜ 1

የንግድ ስራ ማስፋፊያ ክፍለ ጊዜ 1

0+
አዲስ የተፈጠሩ የስራ እድሎች
0,432+
ስልጠና
0+
ማስፋፊያ ያደረጉ የንግድ ስራዎች
0+
አዲስ የተቋቋሙ የንግድ ስራዎች

LATEST POSTS FROM OUR CLIENT

በዚህ ጊዜ ካለው ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ብዙ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች የቫይረሱን መስፋፋት ለመከላከልና ገንዘብ ለመስራት የንግድ ስራቸውን ወደ

ኤልሳቤት ትባላለች፡፡ ስራ ፈጣሪ፣ አርቲስት፣ ዲዛይነር እና መምህርት ናት፡፡ እስካሁን ድረስ ተንቀሳቃሽ የመፀዳጃ ሽንት ቤቶችንና የፕላስቲክ ክዳን ስራዎችን ጨምሮ ከ7 በላይ የፈጠራ

ቤተልሔም ደጀኔ አበበ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመርያ ዓመት የትምህርት ቆይታዋ በኢትዮጵያ ትልቁን የአትክልትና ፍራፍሬ ገበያ የሆነውን አትክልት ተራን ከእናቷ ጋር በመሆን ጎበኘች፡፡

የ2012 ምርጥ ወጣት ንግድ ስራ ፈጣሪ ሽልማት

የአንተርፕርነርሺፕ ልማት ማዕከል (ኢ.ዲ.ሲ) - ኢትዮጵያ በ2012 በሶስት ዘርፎች ማለትም በምርጥ ወጣት ንግድ ስራ ፈጣሪ ዘርፍ፣ በምርጥ አንጋፋ ንግድ ስራ ፈጣሪ ዘርፍ እንዲሁም የአመቱ ምርጥ ማህበረሰባዊ ንግድ ስራ ፈጣሪ ዘርፍ የንግድ ስራ ፈጠራ የሽልማት መርሃግብር አዘጋጅቷል፡፡ በአመቱ "ምርጥ ወጣት ንግድ ስራ ፈጣሪ" ዘርፍ

አገልግሎታችን

የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ድርጅቶችን የምርታማነት እና የስራ ፈጠራ አቅማቸውን እናወጣለን !
dsc_0442.jpg

የቡድን የንግድ ስራ ማጎልበት አገልግሎትOne- to- One BDS ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የንግድ ስራ ማጎልበት አገልግሎት 

የንግድ ስራ ማጎልበት አገልግሎት (ቢ.ዲ.ኤስ) ክፍል ዓላማ ለአገራችን ምርታማነትና የስራ ዕድል ፈጠራ መጨመር ሚያስችሉ   የአዳዲስ አነስተኛ እና መካከለኛ ድርጅቶችን ምስረታ   እና የተቋቋሙ ድርጅቶችን እድገት መደገፍ ነው፡፡ ይኸውም ቀጣይነት ያለው የንግድ ስራ የማማከር አገልግሎት በመስጠት እውን ይሆናል፡፡ 

 • ኢ.ዲ.ሲ የንግድ ስራ ፈጠራ ሰዎችን አቅም (ክህሎት እና ብቃት) ለመጨመር እንዲቻል የተለያዩ ጥቅል የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና መርሃግብሮችን ይሰጣል፡፡ ኢ.ዲ.ሲ ለንግድ ስራ ፈጠራ ሰዎች ያቀረባቸው ጥቅል የስልጠና አይነቶች የሚከተሉትን ያካትታል:-
 •   የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና ወርክሾፕ (ETW)
  ·    በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና
 • የሴቶች የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና
  ·    የወጣቶች የንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና
  ·    የገጠር ንግድ ስራ ፈጠራ ስልጠና

የኢ.ዲ.ሲ የስልጠና መርሃግብሮች በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እንዲሁም በትግርኛ ቋንቋ ይሰጣሉ፡፡

ፈጠራ ለዕድገት ያልተሟሉ ምጣኔ ሃብታዊ፣ ቴክኖሎጂያዊ ወይንም ማህበራዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት የሚያግዙ አዳዲስ ሃሳቦችን መቅረጽ፣ ማጎልበት እና የማሳደግ ሂደት ነው፡፡ የእድገት እንቅፋቶች ፈጠራዊ መፍትሔዎችን፣ የተለያዩ አንቀሳቃሾችን ማስተሳሰርና የተቀናጀ የዕውቀትና የዕድገት ምንጮችን ማግኛ መንገዶችን መፈለግ ይሻሉ፡፡ ፈጠራ ወጣቶችና ሴቶችን ፣ የግል ክፍለ ኢኮኖሚውን፣ መንግስታዊ አካላትን እና ማህበረሰቡን ለዕድገት እንቅፋቶች መፍትሔ ለማምጣት እንዲችሉ ለማስቻል የሚችል ጠንካራ አሰራር ዘዴ መሆን ይችላል ፡፡

 

WHAT THEY SAYTESTIMONIALSOUR GREAT CLIENTS

ማመልከቻ ለማስገባት ከዚህ ስር ይጫኑETW ስልጠናለንግድ ስራ ፈጠራ ወርክሾፕOne to One BDS

አጋሮቻችን

ያግኙን

አዲስ አበባ (ዋና ጽ/ቤት) ነጋ ህንጻ (ዘመን ባንክ ፊት ለፊት) 3ኛ ፎቅ ካዛንቺስ አዲስ አበባ.

ከሰኞ እስከ አርብ
08:30 - 17:30
ቅዳሜና እሁድ
        ዝግ ነው

ማስታወቂያ

ኮቪድ 19  
የአፍ መሸፈኛ ማስክ ያድርጉ. ህይወት ያድኑ. .
እጅዎችዎን ያጽዱ
ተገቢ ርቀትዎን ይጠብቁ

የኢ.ዲ.ሲን የ2013 የንግድ ስራ ማበልጸጊያ መርሃግብር ለማመልከት ቀዳሚ ይሁኑ፡፡

ለማመልከት እዚህ ጋር ይጫኑ 
 • +251-115-571-150
 • Cette adresse e-mail est protégée contre les robots spammeurs. Vous devez activer le JavaScript pour la visualiser.
© 2022. All Rights Reserved. EDC Ethiopia

We use cookies to improve your experience on our website. By browsing this website, you agree to our use of cookies.