የንግድ ስራ ማጎልበቻ አገልግሎቶች

የአዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ምስረታ ማገዝ እና የሀገራችንን ምርታማነት እና የስራ ፈጠራን ማሻሻል የሚያስችሉ የተቋቋሙ ኢንተርፕራይዞችን እድገት መጨመር
የንግድ ስራ ማጎልበቻ አገልግሎት የቡድን ስልጠና

የንግድ ስራ ማጎልበቻ አገልግሎት የቡድን ስልጠና ክፍለ ጊዜያት (2-4 ቀናት) በሚከተሉት 5 ርዕሶች ዙሪያ ያጠነጥናሉ

የጀማሪዎች ስራ ማስጀመሪያ (ስታርት አፕ ቱል ኪት) 

የንግድ ስራ ሂደት እና የሰው ሃብት አስተዳደር

አስተዳደር (ማናጅመንት)
ማርኬቲንግ (የገበያ አስተዳደር)
ፋይናንስና አካውንቲንግ  
የንግድ ስራ ዕቅድ አዘገጃጀት   

ማን መሳተፍ ይችላል?   

የአንተርፕርነርሽፕ ልማት ማዕከል ከሚሰጣቸው የስልጠና መርሃግብሮች ውስጥ አንዱን የወሰደ ማንኛውም ሰው መካፈል/መሳተፍ ይችላል፡፡ ተገልጋዮች ሂደቱን ሲጨርሱ የደንበኞችን ፍላጎት ባገናዘበና በልዩ ሁኔታ ለተዘጋጀው የንግድ ስራ የማማከር አገልግሎት ማመልከት ይችላሉ::   

የአንድ ለ አንድ የንግድ ስራ ማጎልበቻ አገልግሎት
ፍላጎት ተኮር የንግድ ስራ ማጎልበቻ አገልግሎት
flex-macbook-top-view.jpg
  • +251-115-571-150
  • Cette adresse e-mail est protégée contre les robots spammeurs. Vous devez activer le JavaScript pour la visualiser.
© 2022. All Rights Reserved. EDC-Ethiopia

We use cookies to improve your experience on our website. By browsing this website, you agree to our use of cookies.