የኢትዮጵያ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች ለኮቪድ 19 ችግር/ቀውስ የሰጡት ምላሽ

Etoiles inactivesEtoiles inactivesEtoiles inactivesEtoiles inactivesEtoiles inactives
 

በዚህ ጊዜ ካለው ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ብዙ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች የቫይረሱን መስፋፋት ለመከላከልና ገንዘብ ለመስራት የንግድ ስራቸውን ወደ ፊት መሸፈኛ ማስክ ማምረት አዙረዋል፡፡ ሊኑ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከነዚህ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች አንዱ ነው፡፡ የተመሰረተው በሊዲያ ሚሊዮን በ2013 ነበር፡፡


ከወረርሽኙ በኢትዮጵያ መከሰት በኋላ ብዙ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች ላይ የንግድ ስራቸውን በተለመደው ሁኔታ የመስራት ሂደት ላይ የማይካድ ተፅዕኖ ነበረው


ኮቪድ 19 መቀስቀስ በፊት ድርጅቱ በአገር ውስጥ የተመረቱ የቆዳ ምርቶችን ለአገር ውስጥና ለውጪ አገር ገበያ , ማምረትና መሸጥ ላይ ብቻ ይሰራ ነበር፡፡ ከወረርሽኙ በኢትዮጵያ መከሰት በኋላ ብዙ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች ላይ የንግድ ስራቸውን በተለመደው ሁኔታ የመስራት ሂደት ላይ የማይካድ ተፅዕኖ ነበረው፡፡ ይህም ሁኔታ ለሊኑ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ የተለየ አልነበረም፡፡ በመሆኑም ነባራዊውን ሁኔታ ተቋቁሞ ለመሄድ የፊት መሸፈኛ ማስክ ለማምረት ወሰነች፡፡ እናም 23 ሰራተኞችዋን ቅጥራቸው ላይ እንዲቆዩ አደረገች፡፡ እስካሁን ድረስ ከ70000 የሚበልጡ የፊት መሸፈኛ ማስኮችን ሽጣለች፡፡


Capuciné Sébastien Claudereux Brownie

Iየምታስቡትን ተደስቼበታለው - ሌላኛው አማራጭ መንገድስ? ስኬታማ ለመሆን ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል፡፡ ታሪክ ለመስራት በቀላሉ ተግባራዊ ስራ መስራት ያስፈልጋል፡፡ እኛ ምርጦች ነን፡፡ የምርት ልብሶች ማሳወቂያ፡፡ማሸነፍ ቀላል ነው በፍፁም አላሉም፡፡ አንድአንድ ሰዎች ስኬትን መቋቋም አይችሉም - እኔ ግን እችላለሁ፡፡ እንድናሸንፍ አይፈልጉም፡፡ የምትፈልገውን/ጊውን ህይወት መኖር በአንተ/ቺ ውስጥ ያለ ነው፡፡ ሁሉም ሰው ምርጫ አለው፡፡ እኔ የራሴን ምርጫ በግልፅ አንስቻለሁ፡፡

ሊዲያ ሚሊዮን

  • +251-115-571-150
  • Cette adresse e-mail est protégée contre les robots spammeurs. Vous devez activer le JavaScript pour la visualiser.
© 2022. All Rights Reserved. EDC-Ethiopia

We use cookies to improve your experience on our website. By browsing this website, you agree to our use of cookies.